ኧረ ሰዎች እርዱኝ አንድ እንደ ወንድሜ መምህሬ የማዬዉ ልጅ ምን እንደሆነ ባላወኩት መንገድ ዝግት አድርጓኛል ይባስ ብሎ telegram ያወራነዉን ወሬ እንዳለ አጥፍቶታል በአካል ላናግረዉ ነበር አብዛኽኛዉን ጊዜ ሰዉ ጋ ነዉ የሚሆነዉ ቡኋላ ቡኋላ ስል ይሔዉ ጥርቅም አድርጎ ዘጋኝ የሆነ ቀን ላይ ስልክ ደዉዬለት ስለ ትምሮ ሳናግረዉ ለጥቅምሽ ነዉ የደወልሽዉ ብሎኝ ነበር እኔም እንዳልሰማሁት አለፍኩት ያዉ ቀልዱን ነዉ ብዬ ይሔዉ እኔ የቀረብኩት ለጥቅም ብዬ ያደረኩት ነዉ የመሰለዉ መሰለኝ እና ምን ላድርግ በናታችሁ ሀሳብ ስጡኝ ምንስ ብዬ ልጠይቀዉ 😭😭😭😭😭😔😔😔😔
Mar 14, 2022Yehone neger sitfelegi bicha lemn tideweyalesh?? If you guys are friends then you should call him everyday, enem endeziw yezegawachew sewoch alu.... Yehone mifeligut neger sinor bicha metew yanagerugnal keza wech gn beka mnm ayasebulshm.. yetignawm aynet guadegnenet mutual mehon alebet eko
Mar 15, 2022