ከሆነ ልጅ ጋር ከተዋወኩ ብዙ ጊዜ ሆኖናል እና በtg ነበረ ያወኩ እና እልል ያለ ፍቅር ውስጥ ገባሁኝ እሱም በቃላቶቹ እየደለለ እንድወደው አረገ እና በጣም መገናኘት ይፈልጋል እኔ ደሞ አልፈልግም ነበር ከዛ በጣም ሲያሽግረኝ ጊዜ የሆነ ቀን እንገናኝ አልኩት እሱ ደሞ በእኔ ጫና ከሆነ ባንገናኝ ይሻላል አለኝ እኔም እሺ አልኩና ወዲያውኑ ፍቅሩ ቀነሰብኝ መነጫነጭ ምናምን ጀመረ ከዛ tiktok ላይ ሳይኮሎጂ እያየው እያለ 1 ሰው እንደሚወዳችሁ ለማወቅ text call hone mnm nger atelaku enesu gn አሳስቧቸው kedewelu or kelaku ይወዳችኋል malet nw yemil aycha zegahut malet nw gn mnm nger alakem 1 sament lehonen nw yebase belo demo ጓደኛዬን legabezesh mnamn yelatal mn madereg nw yalebgn
Mar 14, 20221st yheko fkr adelem enate, ye htsan chewata new 2nd anchi yaldewelshwn esu endet endidewl new mtasbiw 3rd anchi yaltetekemshwn edl demo guadegnash astekakla stitekemew tayalesh
Mar 15, 2022