#religion
selam guys, የተክሊል እና የቁርባን ጋብቻ ይለያያል? ከተለያየ ደግሞ በምን ይለያያል? tnx
Mar 14, 20223 engagements
selam guys, የተክሊል እና የቁርባን ጋብቻ ይለያያል? ከተለያየ ደግሞ በምን ይለያያል? tnx
Mar 14, 2022ተክሊል የሚጋቡት በድንግልና ነው ከዛ ያው ቁርባን ይቀበላሉ፣ በቁርባን ብቻ ከሆነ ግን ካባ ለብሰው ይጋባሉ ወይ አንዳቸው ደናግል ከሆኑ ግን እሱ/እሷ ብቻ በአክሊል ይጋባሉ
Mar 15, 2022በደንብ ነው እሚለያየው ተክሊል እኮ ድንግልና ተጠብቆ የሚደረግ ጋብቻ ሲሆን የስርአተ ተክሊል ፀሎት እየተፀለየ ተጋቢዎቹ ደግሞ የተክሊል ልብሠ ተክኖ ይደረግላቸዋል የቁርባን ጋብቻ ደግሞ ተጋቢዎቹ ባንድም በሌላም መልኩ ድንግልናቸውን ካጡ ፀሎተ ቁርባን ብቻ ተደርጎላቸው የሚደረግ ሲሆን የተክሊል ልብሠ ተክኖ አይደረግላቸውም ጋብቻውም የማስባል ጋብቻ ይባላል
Mar 15, 2022be teklil huletum dingle sihonu nw be kurban demo wey huletum wey kehulet andachew dingle kalhonu nw
Mar 15, 2022