Melann431
#other
ሰላም ሠዎች ፖስፖርት ለማሳደስ አመልክቼ FEB 26 ላይ ፖስታ ቤት collect አድርጊ የሚል text ገብቶልኝ ነበር ግን ለፖስፖርት እንደሆነ ሳላውቅ ሰው መሄድ እንዳለብኝ ነገሩኝ እና የት ነው የምሄደው የትኛው ፖስታ ቤት ነው መሄድ ያለብኝ እና ጊዜው ችግር የለውም? cause it is almost 2 weeks
Mar 14, 20223 engagements
ሰላም ሠዎች ፖስፖርት ለማሳደስ አመልክቼ FEB 26 ላይ ፖስታ ቤት collect አድርጊ የሚል text ገብቶልኝ ነበር ግን ለፖስፖርት እንደሆነ ሳላውቅ ሰው መሄድ እንዳለብኝ ነገሩኝ እና የት ነው የምሄደው የትኛው ፖስታ ቤት ነው መሄድ ያለብኝ እና ጊዜው ችግር የለውም? cause it is almost 2 weeks
Mar 14, 2022Ye smh mejemeriya spelling new miwesnew A,M,Q,R,S,X,Y,Z -wanaw post ezaw bherawi 4kilo -E,F ARADA- B,C,D LIDEtA-G,H,I SENGATERA-J,K,L AFRICA GODANA( DENBEL) -N,O,P KAZANCHES- T,U,V,W Gizeaw chigr yalew aymeslegnm
Mar 15, 2022Piassa bherawi akebabi yalew wannaw posta bet ga new mthejiw, beketerosh gize mehed neberebsh keterosh kalefe also hedesh mekebel tchyalesh eza new miyaskemtut chigr yelewm
Mar 15, 2022ከ አሻራ መስጫ ወደታች ሄደሽ ነው ኢትዮ ቴሊኮም ግቢ ውስጥ መሰለኝ እረስቺው ነው እና ቀኑ ችግር ያለው አይመስለኝም ደረሶል ብሎ ገብቶ message ሲሂድ ገናነው ብለው መልሰወኝ ነበረ
Mar 14, 2022