🙏please please metaku kalachu melesuleye?? ❝ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።❞ — ኢሳይያስ 59 ፥ 16 yehe tekese embeten yakatetale wey??🤔🤔 ❝ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።❞ — ኢሳይያስ 53 ፥ 12 Lemenden endezi yetebalw yegeza kendu man nw??🤔🤔🤔 agezuye!!
Mar 14, 2022Ye geza kendu kerstos nat ena bechawen yemimaled mehonun minager kifel nw
Mar 14, 2022