Mn meselachuእናንተ ዲያቆን ወይም የቤተክርስቲያን አገልጋይ ብትሆኑ እና ዜማ ማለት ወይም መዝሙር መዘመር ቢኖርባችሁ ,በቤተሰቦቻችሁ መካከል ስትሆኑ ቤት ውስጥ ማለት ነው loud ላይ ሆናችሁ እና ዜማውም ሳይበላሽባችሁ ብትሉ እና በተቃራኒው ከጓደኞቻችሁ ጋር ስትሆኑ ዜማውን ለማለት ማፈር,ያፌዙብኛል ብሎ ማሰብ እና ቢበላሽብኝስ ብሎ ማሰብ በዛውም ዜማውን ማበላሸት ቢገጥማችሁ እንዴት በጓደኞቻችሁ ፊት በ Confidence ዜማውን ማዜም የምትችሉት ከቤተሰባችሁ ይልቅ ቤተክርስቲያን ስትሆኑ ማለት ነው? ምን አይነት Technics ትጠቀማላችሁ ከአቻዎቻችሁ ጋር ዜማውን ባለማፈር ለማለት, ሳይበላሽ ለማለት,ቤተሰቦቻችሁ ፊት ብቻ ነው በስትክክል የምትሉት ከ ድፍረት ጋር እና ሀሳብ ስጡበት ?
Mar 14, 2022እነሱ ላይ ሳይሆን ዜማው ላይ focus ካረክ you'll be okay
Mar 14, 2022