Guys unity lemzgbe nbr ena mn yeze nw mehd yalbgn pls aftnut
Mar 14, 2022ማስታወቂያ ቀን፡ 18/6/2014 ዓ.ም ዩኒቲ ዩኒቨርሲቴ ቀራዮ ካምፓስ በ2014 ዓ.ም በቀንና በማታ በሚከተሉት መርሀ-ግብሮች 1. አካውንቲንግ እና ፋይናንስ 2. ማርኬቲንግ ማኔጅመንት 3. ማኔጅመንት አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የጀመርን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ እንዲሁም ከየትኛውንም እውቅና ካለው የግል ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ አመት ኮርሶች የተማሩና (የወሰዱ) ኦፊሺያል ማምጣተ የሚችሉ ተማሪዎች ወደ ሁለተኛ አመት ሆነው እንዲመዘገቡ በዝውውር እንቀበላለን፡፡ ለምዝደባ የሚመጡ ተማሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ሟሟላት ይጠበቅባችኃል፡፡ 1) ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት 2) የ10 እና 12 ክፍል ቴምፖራሪ 3) የ12ኛ ክፍል ውጤት በሚኒስቲሪ ኦፍ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለግል ከፍተኛ ትምህርት መቁረጫ ነጥብ መሰረት (50% and above) 4) አራት ጉርድ ፎቶ 5) ክፍያ 20*270= 5400+800+400 መመዝገቢያ ጠቅላላ ድምር (የአራት ወር ክፍያ)= 6600 6) ለማታ ተማሪዎች 12*270 = 3240 ብር እንዲሁም መመዝገቢ 800+ ማመልከቻ ቅጽ 400 ብር ጠቅላላ ድምር 4440 (የአራት ወር ክፍያ) ለተጨማሪ መረጃ የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ፡- 1. 011-8-68-43-22 2. 011-8-68-44-67 ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Mar 15, 2022