#relationships
#Urgent please ነዋ ሚሉት ለማንኛውም ቀልዱን ልተወው እና ወደ ርዕሴ ስመጣ ፍቅረኛ አለቺኝ በጣም እንዋደዳለን ግን እንፈራራለን ማለት በ ስሜት ይሄን ያክል bond አልፈጠርንም እና በዚህ ጉዳይ ልወያያት አስብያለው እና ምን ላርግ ማለት ምን መወሰን ያለብን ይመስላቹሃል ወገን #aynafaru
Mar 13, 20223 engagements
#Urgent please ነዋ ሚሉት ለማንኛውም ቀልዱን ልተወው እና ወደ ርዕሴ ስመጣ ፍቅረኛ አለቺኝ በጣም እንዋደዳለን ግን እንፈራራለን ማለት በ ስሜት ይሄን ያክል bond አልፈጠርንም እና በዚህ ጉዳይ ልወያያት አስብያለው እና ምን ላርግ ማለት ምን መወሰን ያለብን ይመስላቹሃል ወገን #aynafaru
Mar 13, 2022በማንኛውም አጋጣሚ ስለስሜቶቻቹ ግልፅ መሆን እንዳለባቹ ንገራት
Mar 14, 2022I think z bond is created through time. Sent geziyachu new? especially if u guys yemeteferaru kehone spend time together like a lot in time u will creat it
Mar 14, 2022አብራችሁ ጊዜ ብታሣልፋ ይመረጣል እና ደግሞ የሆነ ለፍቅረኛ እሚሆን ደስ የሚል ቦታ ውሠዳት የሴቶችን ሥሜት በአንድ ጊዜ መቀስቀስ አይቻልም በጣም hidin ነው ግን በጊዜ ሂደት የሚመጣ ነው እና ቅርርብና አብሮ ጊዜ ማሣለፋ ሀሪፍ ነው ወንድ ልጅ በአይኑ ሴት ልጅ በጆሮዋ ፍቅር ይገባቸዋል ይባላል
Mar 14, 2022