እስቲ ምክር ለግሱኝ ለfam የመጅመሪያ ልጅ ነኝ እኔ ዘንድሮ 12th ነኝ በፊት በጣም ጎበዝ ነበርኩ እና አሁን በጣም ቀንሻለው ዘንድሮ ራሱ የ1st ሴሚስተር ውጤቴ የሌለ ነው የወረደው Dad ጥበቃ ነው ሚሰራው እና ቤት ውስጥ 6 ሰዎችን ብቻውን ነው ሚያስተዳድረው በፊት እንደዛ ጥሩ ውጤት ማመጣው ስለምንም ስለማልጨነቅ ነበር። አሁን አሁን ግን አባቴ በወር ደሞዙ ብቻ ሳይሆን እለት እለት የሰው ፊት እየገረፈው ከጓደኞቹ ከጎረቤቶቻን ሳይቀር እየተበደረ እንደሚያመጣ ገባኝ እና ማንም አያከብረውም ይህ ሲገባኝ በጣም አመመኝ በፍፁም ይሄን መቀበል አልቻልኩም ነበር እና ሥራ ልሰራ ወሰንኩ ግን Dad ትምህርት ላይ ብቻ እንድናተኩርና ጥሩ ውጤት እንድናመጣ ነው ሚፈልገው። እኔ ግን አቅም አጥቻለው የማስበው መቼ ተምሬ ጨርሼ አባቴን አኮራዋለው ብዬ እንጂ ስለውጤት አላስብም አባቴን ደስ እንዲለው ብቻ ነው ምማረው እና ሳላስበው ውጤቴ አሽቆለቆለ እኔ ብቻ ሳልሆን ታናሽ ሲስተሬም ጭምር(በፊት all ነበር ምትመራው አሁን 14 ነው የወጣችው) እኔ ደሞ ዘንድሮ ላይ ተፈታኝ ነኝ ግን በፍፁም ዝግጁ አደለሁም ሳይኮሎጂዬ ተጎድቷል Dad አልተረዳኝም በውጤቴ በጣም አፍሮብኛል። እባካቹ እንዴት ከዚ ጉዳት ላገግም እንዴት በሰላም ትምህርቴ ላይ ላተኩር? እናንተ ብትሆኑ በዚ አይነት ሁኔታ ያላቹት ምን ታረጋላቹ እውን ትምርታቹ ላይ ብቻ focusታረጋላቹ? Pls ስለጨነቀኝ ነው
Mar 13, 2022Don't be like that. It may be new to you because you just discovered this fact, but your dad has been living this forever. This change you are trying to bring just means your crushing his dream... You are almost there... Keep focusing on school.... Read stuff and after you join campus... You should be a genius so that you can easily find job and even start your own start up. Beside without education there is literally nothing that will help you grow in this world. You can also do online business after you join campus as wifi will be available. So you can earn money as long as you are smart. That's what ur dad wants. Don't be a disapointment. If you help him now you will just all keep living without growth. But if you all sacrifice and live with the pain for a while then you can bring change later on. You have to change your sis mentality too. Be that girl. Don't make his effort be in vain. There r lots of options for you out there if you study 😊. I doono that's just my opinion tho
Mar 14, 2022