What is the difference between "መጸለይ " and "መማለድ" huletum pray new? 🤔 please tell me
Mar 13, 2022ተመሳሳይ ናቸው, መጠየቅ ማለት ነው ! ግን መማለድ ሲሆን ሌላ አካል ስንል የምንጸልየው ወደሚለው ያጋድላል !
Mar 13, 2022What is the difference between "መጸለይ " and "መማለድ" huletum pray new? 🤔 please tell me
Mar 13, 2022ተመሳሳይ ናቸው, መጠየቅ ማለት ነው ! ግን መማለድ ሲሆን ሌላ አካል ስንል የምንጸልየው ወደሚለው ያጋድላል !
Mar 13, 2022I think "metseley" is asking or talking to God in general, while "memaled" is the act of asking for forgiveness of other's sins.
Mar 13, 2022መጸለይ እና መማለድ ያላቸውን ልዩነት ለመረዳት በቅድሚያ ሁለቱንም መመልከት ያስፈልጋል። መጸለይ ስንል ሰው በቀጥታ ከፈጠረው አምላክ ጋር መነጋገርን ምስጋና ማቅረብን ልመና ማቅረብን የሚያጠይቅ ሲሆን። ከዚህ በተቃራኒው ግን መማለድ ስንል በውስጡ አማላጅን ይይዛል። አማላጅ የሚለውን ለመረዳት አማላጅነትን ማወቅ ግድ ይላል አማላጅነት በግዕዝ ተንበለ ለመነ አማለደ ከሚለው ግስ የሚለምን የሚጸልይ አማላጅ የሚል የግብር ስም ይወጣል። ይህ በአጭሩ አማላጅ ማለት በሁለት አካላት መካከል ገብቶ አንዱን ስለ ሌላው የሚለምን ማለት ነው። በዚ ስራ ውስጥ 3አካላት አሉ። ተማላጅ/የሚለመነው አካል *አማላጅ/የሚለምነው አካል *የሚማለድለት/የሚለመንለት አካል።ምልጃን መቀበል የመጀመሪያው አካል ድርሻ ሲሆን መማለድ መለመን ማስታረቅ የሁለተኛው አካል ድርሻ ነው። ሶስተኛው አካል ኃጢያቱን አምኖ ከመጀመሪያው አካል ምህረት በመሻቱ ነገር ግን በፊቱ በቀጥታ ለመቆም በማፈሩ የሁለተኛውን አካል እርዳታ የሚለምን ነው። ሁለተኛው አካል ግን ለመጀመሪያው አካል ቅርብ በመሆኑ ስለሶስተኛው አካል የሚማልድ ሲሆን የመጀመሪያው አካል ከሁለተኛው አካል የሚቀርብለትን ስለሶስተኛው ሰው ልመና ቸል የማይልና እንዲሁ የሶስተኛው ሰው መዳን ስለሚያሳስበው የሁለተኛውንም አካል ወዳጅነት ለማጠንከርና አልፎ ተርፎ ወዳጅነታቸው በሶስተኛው አካል እንዲታወቅ ከሁለተኛው አካል የሚቀርበውን ማንኛውንም ልመና የሚቀበል ይሆናል። ምሳሌ እስራኤላውያንን በኃጢያታቸው ምክንያት እግዚአብሔር ሊያጠፋቸው ሲል የተወደደ ሙሴ በፊቶ ቆሞ ነበር ከእስራኤላውያን ሁሉ ነፍስ የአንድ ሙሴ ነፍስ ታላቅ እና የተወደደች በመሆኗ ስለ ሙሴ ሲል ሕዝበ እስራኤልን አላጠፋም። ሙሴን የመሰለ ሰው ያማልዳል። ሙሴን የመሰለ ማነው ቅዱሳኑ ናቸው። ስለዚህ ማንም ለማማለድ ቢወድ ቅድሚያ ሙሴን ይምሰል። #ሁሉም ያማልዳል መልስ አይሆንም። እንኳን ሰውን ከአምላክ ለማሰረታረቅ ይቅርና ከራስ ፈስ ተጣልቶ አማላጅ ነኝ ማለት ☺️☺️😂 ይቅር . . .😂 ለማንኛውም ክብር ይግባውና ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ #አያማልድም እሱ ራሱ የእውነት መመዘኛ ራሱ ፈጣሪ ራሱ አስገኚ ነው። ከርዕስ የወጣውት ስለ ስሙ ቀንቼ ነው። ዐብይ አህመድ ካማለደ ግን አላቅም 😂😂
Mar 13, 2022Mamaled is yikir malet mastarek
Mar 13, 2022Tselot #3 negerochin be wustu yizual... misgana, yikirta, limena nachew... Memaled degmo kenezih sostu andu yhonew limena ymilew nw...✌️
Mar 13, 2022Mesteley,melemen meteyek ke amlakachen gar yemnadergew negeger new Memaled degmo melemen le metarek melemen
Mar 13, 2022