አየ ቅድስት አያ የድሮዎቹ አባቶች አወ በሠሩት ጥሩ ስራ ቅድስት እየተባለች ትጠራ ነበር አሁን ግን እኛ በምንሠራው ሀጢያት እና ድርጊት እያረከስናት ነው እስኪበዚህ በኛ ዘመን እንኩዋን እንዳውም በዚህ አራት አመት ምን ያልፈፀምነው የክፋት ጥግ አለ እስኪንገሩኝ በኔ አምነት ሀገር ማለት ሠው ነው የተከበረ የሠውን ልጅ ስታከብር አገርክን አከበርክ ማለት ነው ሀገርክን አከበርክ ማለት እግዚአብሔር እንዲከድሣት አደረክ ማለት ነው ምክንያቱም ሠው ከሌለ ሀገር ምድረ በዳ ነው ኧረ ፈጣሪ ሆይ የቀደመው ዘመንህን መልስልን
Mar 13, 2022