Deserved99
#education
Hi, Medical Course ላይ (በተለይ Pre-Clinical) course add አድርጎ መማር ይቻላል? ለምሳሌ ከሌላ ዩኒቨርሲቲ transfer አድርጎ የመጣ ተማሪ፣ ከሚገባበት ዩኒቨርሲቲ የ2 ወይም 3 courseኦች difference ቢኖረው (በተለያየ የጊዜ fluctuation)፤ ሲመጣ እነሱን add አድርጎ መማር ይችላል?
Mar 12, 20222 engagements