ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነዉ ጥያቄዬ የማይሰገድባቸዉን ቀናቶች እንድትነግሩኝ ፈልጌ ነዉ ?
Mar 12, 2022Be 12,21,29 ena kdame ena ehud
Mar 13, 2022ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነዉ ጥያቄዬ የማይሰገድባቸዉን ቀናቶች እንድትነግሩኝ ፈልጌ ነዉ ?
Mar 12, 2022Be 12,21,29 ena kdame ena ehud
Mar 13, 2022Be 16 Bzuwn gize gn erask mitakebrachew wgz yehonewn ina ametawi sihon new Ena demo elete senbet
Mar 13, 2022-ሰንበት (ቅዳሜ እና እሁድ) -በ 12 ሚካኤል (የመላእክቶቹን በሙሉ) -በ 21 እመቤታችን (ሰው ሆነው ግን ቅዱስ ለሆኑት) -በ 29 ባለ እግዚአብሄር/ ባለ ወልድ (መድሃኒያለም፣ ስላሴ፣አማኑኤል... የመሳሰሉትን ይይዛል) በተጨማሪ ግን መስገድም አለመስገድም ማክበር ስለሆነ አንቺ/አንተ በምታከብራቸውን/በምታከብሪያቸውን (በምትዘክሯቸውን) ታቦቶች ቀን አለመስገድ ይቻላል።
Mar 13, 2022ስግደት_ማለት_ምንማለትነው ? # ስግደት_ለምን_ይጠቅማል ? # የስግደት_አይነቶች_ስንትናቸው ? # መቸስ_እንሰግዳለን ? # ስግደት_የትይሰገዳል ? # ስግደት፦ ማለት መዋረድ፤ ማንጎንበስ፤መንበርከክ፤በግንባር መውደቅ፤ግንባር መሬት አስነክቶ መሬትን ስሞ መመለስ ማለት ነው። # ስግደትለምን_ይጠቅማል ፦ስግደት ከአምላካችን ፀጋን በረከት እንድናገኝ፤ እንዲሁም ክፉ መንፈስ ከእኛ እንዲርቅ ይረዳላን። # የስግደት_አይነቶች ፦ በቤተክርስቲያን ቲውፊት መሰረት # ሁለትናቸው እርሱም # የአምልኮትና # የባህሪይ_ስግደት /የአክብሮት ስግደት ይባላሉ። # የአምልኮት ፦ለአምላካችን ለልዕል እግዚአብሔር ብቻ አምላክነህ በማለት የምንሰግድለት ስግደትነው። (ማቴ 4፤10) # የአክብሮትናየፀጋ_ስግደት ፦ የመላእክት፤ለቅዱሳን፤ለፃድቃን፤ ሰማዕታት የሚሰገድ ስግደት ነው። # መቸ_እንሰግዳለን ፦ በፀሎት_ግዜ በተለይም ስግደት የሚያነሳ አንቀፅ ሲናገኝ ህሊና ሰብስበን በሚንፀልየው ፀሎት ላይ ማተኮር መንፈሰ ከእግዚአብሔር ጋር ማገናኘት በሚቻልበት ግዜ ሁሉ የአንክሮ የተደሞ የትህትና ስግደት ይሰገዳል። # ስግደት_የትይሰገዳል ፦ ስግደት በቤተክርስቲያን እንዲሰገድ መፅሐፍ ቅዱስ ያዝዛል። ቤተክርስቲያን የለለበት ቦታ ደግሞ # በስተምስራቅ አቅጣጫ እንሰግዳለን። # እናስተውል_የማይሰገድ_ቀናቶች_አሉ ፦ በስርአተ ቤተክርስቲያን ስግደት እንዳይሰገድባቸው ያዘዘችባቸው # አምስትቀናት_በወር_ውስጥአሉ ። # የበዓለወልድ በየ ወሩ (29)በጌታቼን አብይ ብአል # የእመቤታችን ወርሃዊ መታሰቢያ (በየወሩ በ21)እና በእመቤታችን በአላት። # የሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ (በየወሩ በ12) # ቀዳሚት ሰንበት(ቅዳሜ) # ሰንበተ_ክርስቲያን (እሁድ) በእለተ ቅዳሜ ጌታችን ከስራ ያረፈበት ቀን ሲሆን፦ በእለት እሁድ ጌታችን ከሙታን መካከል ተለይቶ የተነሳበት ቀን የእረፍት ቀን ነው። በ12 በ?ዐዐ ለ ሚካኤል ራዕ 12 ሰይጣን የወደቀበት ቀን ሲሆን፦ በ21 በዓለ ማርያም የነፍሳችን እረፍት ነፃ የወጣበት ስለሆነ በ29 በዓለ እግዚአብሔር የነፃነት ቀን ጌታችን የተወለደበት ቀን ስለሆነ፦ # የአምልኮ_ስግደት (3) # ደረጃአላቸው # 1ሰው አድርገህ ከመሬት ፈጥረኸኛልና ስንል ወደ መሬት ጉልበትና ግንባራችን እናስነካለን። # 2በሐጢያት ወድቄ በንስሃ እነሳለሁኝ ስንል ከሰገድንበት ብድግ እንላለን። # 3ብሞት በትንሳኤ እነሳለሁኝ ስንል ከሰገድንበት ቦታ በሁለት እግሮቻችን እንቆማለን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክብር ይቆየን አሜን
Mar 13, 2022👏
Mar 25, 2022በፀሎት አስበኝ ወንድሜና 🙏🙏🙏 12.21.29. እና ሰንበት🙏 የአምልኮ ስግደት ግን ሁሌም ይሰገዳል።
Mar 25, 2022እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ አንተም አስበኝ
Mar 26, 2022Beatekalay be senbet ken Maletm ehud ken Beal weym yeamet yemnlachew betechemari beteweru demo 12 21 29 ken aysegedm
Mar 13, 2022Senbet(kidamena ehude)yamete bealat sehonu then ye mebetachen 33 bealate...ena esu endalshe 12,21,29🙏
Mar 13, 202212 21 27 29 , kdame and ehud , ባእለ ሀምሳ ሚባል አለ ከ ፋሲካ ቀጥሎ ሚመጣ በዛ ወቅትም አይሰገድም,እና አንድ አንድ ባአላት ላይም አይሰገድም
Mar 14, 20227,12,27,29,21
Mar 14, 2022