Solvent762.5
#education
For those of u who have graduated in accounting and finance and got a job ስራ ላይ የተማራችሁትን እያንዳንዱን specific course ትጠቀሙታላችሁ ወይስ general የሆነ ነገር ነው ስራ ላይ ያለው i am asking this cause እኔ በሽምደዳ ብቻ እያጠናሁ ስለሆነ ነው basic የሆነውን ነገር ግን አውቃለው 🙏🙏🙏
Mar 11, 20221 engagements