Tinsae51
#other
ሴልስ ምን አይነት ስራ ነው መሸጥ ያለብኝን ካልሸጥኩስ መንገድ ላይ ነውስ የሚሰራው የምትሰሩ እስቲ ተንተን አርጋቹ ንገሩኝ ስትገቡ ብር ከፍላቹ ነው የጀመራችሁት 400ብር ከፈልኩ ድንገት ሊሸውዱኝ ይችላሉ ባገኝስ ስራው ምን አይነት ነው ሰኞ ስልጠና ትጀምራለህ ተብያለሁ አብራሩልኝ።
Mar 11, 20224 engagements
ሴልስ ምን አይነት ስራ ነው መሸጥ ያለብኝን ካልሸጥኩስ መንገድ ላይ ነውስ የሚሰራው የምትሰሩ እስቲ ተንተን አርጋቹ ንገሩኝ ስትገቡ ብር ከፍላቹ ነው የጀመራችሁት 400ብር ከፈልኩ ድንገት ሊሸውዱኝ ይችላሉ ባገኝስ ስራው ምን አይነት ነው ሰኞ ስልጠና ትጀምራለህ ተብያለሁ አብራሩልኝ።
Mar 11, 2022ብሮ ይቅርብህ 😒 በመጀመሪያ የሆነ ብር ከፍለህ ትመዘገባለህ ከዛ እቃ ይሰጡሀል የማይሸጥ እቃ እሱን ካልጨረስክ ከደሞዝህ ይቀንሳል ይሉሀል። እና የምሰጡክ ደግሞ የማይሸጥ እቃ ነው 😒 ከዛ ሳይሸጥልህ ሲቀር አንተ እቃውን ስትወስድ ቀብድ አስዘህ ስለምትቀበል ትከስራለክ ብዙ ግዜ መገናኛ አከባቢ ነው ያሉት @Bermel_Mouth_AAE
Mar 11, 2022እና ነገ ስልጠና ተብያለሁ እንዴት ብዬ ሳልሰለጥን ብሬን ልቀበል 400 ብሩን ዘዴ
Mar 11, 2022Ay wondimalem emiyastela sra new mejemeriya le silitena bilew birr ykebeluhal keza tseletinaleh keza degmo sra lemejemer birr asyz tibalaleh keza yemayshet eka ysetuhal keza alech alech eyalk mezor new kalteshete degmo yasyazkewun birr ymolichuhal
Mar 11, 2022እና ነገ ስልጠና ተብያለሁ እንዴት ብዬ ሳልሰለጥን ብሬን ልቀበል 400 ብሩን ዘዴ
Mar 11, 2022