#business
ሰዎች እስቲ ተባበሩኝ አነስ ያለች ግሮሰሪ ነገር ልከፍት እያሰብኩኝ ነበር...እና የእቃዎች ዋጋ እያጣራውኝ ነበር.... በያላችሁበት አካባቢ መሀከለኛው አግድም ፍሪጅ ስንት እንደሆነ ብትነግሩኝ 🙏🏽 እና ግሮሰሪ ያላቹ ካላቹ ደግሞ start up costu ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል ብትነግሩኝ ? 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ሁላችሁንም ለመልሶቻቹ ከልብ አመሠግናለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Mar 11, 20222 engagements