Anpnymous233
#politics
Centralization ከጥፋት አላማ በስተቀር የሚያሳካው ትልቅ ቁምነገር እንደሌለ ከታመነበት የክልል ብቻ ሳይሆን ሀገር አቀፍ ምክር ቤቶች መፍረስ እና ፓርላማ መበተን ምን ይዞ ይመጣል ብለው ያምናሉ ?
Mar 10, 20224 engagements
Centralization ከጥፋት አላማ በስተቀር የሚያሳካው ትልቅ ቁምነገር እንደሌለ ከታመነበት የክልል ብቻ ሳይሆን ሀገር አቀፍ ምክር ቤቶች መፍረስ እና ፓርላማ መበተን ምን ይዞ ይመጣል ብለው ያምናሉ ?
Mar 10, 2022Tebetenu ended😳
Mar 11, 2022መኖሩ ካልጠቀመ መፍረሡ ምንም ጉዳት የለውም
Mar 11, 2022የCentralization ትግበራ ፊዚክስ እና ማቲማቲክስ ላይ እንጂ ፖለቲካና ማኅበራዊ ጉዳይ ላይ ጥቅም አምጥቶም አያውቅም፥ ነገም አያመጣም።
Mar 11, 2022🤥
Mar 11, 2022