የቢዝነስ ሀሳብ ውይይቶች ፣ የቢዝነስ አጋሮች ወይም በአጠቃላይ ለጀማሪ ቢዝነስ ሰዎች መገናኛ የሚሆን ስለ ቢዝነስ ሚወራበት ቻናል ወይም ግሩፕ ምታቁት ካለ ንገሩኝ እስኪ ። ብዙ ሃሳብ ነበረኝ ግን ወደ ተግባር መግባት ከበደኝ ሚያበረታታኝ ሰው እየፈለኩኝ ነው ።
Mar 10, 2022http://reliefbusinessnetwork.com
Mar 11, 2022የቢዝነስ ሀሳብ ውይይቶች ፣ የቢዝነስ አጋሮች ወይም በአጠቃላይ ለጀማሪ ቢዝነስ ሰዎች መገናኛ የሚሆን ስለ ቢዝነስ ሚወራበት ቻናል ወይም ግሩፕ ምታቁት ካለ ንገሩኝ እስኪ ። ብዙ ሃሳብ ነበረኝ ግን ወደ ተግባር መግባት ከበደኝ ሚያበረታታኝ ሰው እየፈለኩኝ ነው ።
Mar 10, 2022http://reliefbusinessnetwork.com
Mar 11, 2022የስኬታማ አጋርነት ምስጢር! በማንኛውም መስክ ውስጥ ከአንድ ሰው ጋርም ሆነ ከአንድ ሕብረተሰብ ጋር ስኬታም፣ የጠለቀና ዘላቂ የሆነን አጋርነት ከፈለጋችሁ ምስጢሩ ሁለት ነው፦ 1) በጋራ የምትወዷቸውና አጥብቃችሁ የምትከታተሏቸው ነገሮች ሲኖሩ፣ 2) በጋራ የምትጸየፏቸውና አጥብቃችሁ የምትርቋቸው ነገሮች ሲኖሩ፡፡ እንደ ንግድ አጋሮች አብረን የምንበለጽገው፣ እንደ ባለትዳሮች አብረን ውብ የሆነን ቤተሰብ የምንመሰርተው፣ እንደ አንድ ሃገር ዜጎች አብረን የምንቀጥለውና የምናድገው፣ በጋራ የምወዳቸውና በጋራ የምንጠላቸው ሁኔታዎች ሲበዙልን ነው፡፡ አስቡት እስቲ መሪዎቻችን በሙሉ በጋራ ለሰለጠነ ሕብረተሰብ መስራትን ቢወዱና ያንንም ቢከታተሉ! መሪዎቻችን በሙሉ በጋራ አንድነትንና እኩልነትን ቢወዱና ያንን ቢከታተሉ . . . አስቡት! አስቡት እስቲ! መሪዎችን በሙሉ በጉቦ (ሙስና) ላይ የጋራ ጥላቻ ቢኖራቸውና ያንንም ቢሸሹ! መሪዎቻችን በሙሉ በዘረኝነት ላይ የጋራ ጥላቻ ቢኖራቸውና ያንንም ቢርቁ . . . አስቡት! የዚህ እውነት ተግባራዊነት በትዳር፣ በንግድና በራእይ አጋርነት ውስጥም ቢሆን ያው ነው፣ አይለወጥም! አብረን በጋራ የምንወዳቸውና የምንከታተላቸው፣ እንዲሁም አብረን በጋራ የምንጸየፋቸውና የምንሸሻቸው ነገሮች በበዙ ቁጥር እድገታችን ፈጣን ይሆናል፡፡ እነዚህ ሁለት ነገሮች ሲዥጎረጎሩና ሲዛቡ፣ የሕብረተሰቡ እድገትም ከዚያው ጋር አብሮ ይዛባል፣ ይጎተታል፡፡ (Dr Eyob Mamo) @goferebusiness
Mar 10, 2022Contact me please: @Pkj4ever
Mar 10, 2022Dm me @astralnomer
Mar 11, 2022