#education
plant science ነበር መማር ምፈልገው ነገር ግን የትኛው university or የግል university ወይም college መግባት እንዳለብኝ አላቅም ፡ እስቲ ጠቁሙኝ እባካችሁ?
Mar 10, 20223 engagements
plant science ነበር መማር ምፈልገው ነገር ግን የትኛው university or የግል university ወይም college መግባት እንዳለብኝ አላቅም ፡ እስቲ ጠቁሙኝ እባካችሁ?
Mar 10, 2022try international scholarships too @tikvahopp
Mar 12, 2022haramaya, obviously
Mar 10, 2022ስለ plant Kehone አቢቹን አናግረው
Mar 11, 2022