Selam Teyakeye lemn be metshaf kedus laye Ethiopia ena Israel lmn yetelye bota tesetachew keleloch hager yetlye mn selneberachew nw ena demo Ethiopia bezu geze bemetfo nw yeteterachu yelalu ena ehes ewnet nw
Mar 09, 2022ማነው በመጥፎ ነው ያለው። አላዋቂ ሳሚ አሉ። አቢሲንያ ወይም ኢትዮጵያ መፅሐፍ ቅዱስ ሲጀምር የሰፈረች ሀገር ናት የኖህ መርከብ ያረፈባት ሂወት ዳግም የተጀመረባት እንዲሁም ቃል የተገባላት....በአጠቃላይ ስለ ሃገርህ ምንነት እና ማንነት ከ አምላኳ ጋር ስላላት ጥልቅ ቁርኝት ማወቅ ከፈለክ ከ መፅሐፍ ቅዱስ በይበልጥ የጥንት ሃይማኖታዊ መፅሃፍት አስስ አንብብ ከዛ በጫማህ ልትረግጣት ትሳሳለህ ንፅህናዋን አይተህ
Mar 10, 2022