Light428
#religion
ሰላም አንዴት ናችሁ ሰንበት ትምህርት ቤቶች መዝሙር የሚያስተምሩበት መዝሙር ማህሌት የሚባለው መፀሀፍ በ pdf ያለው ወይ የት እንደሚገኝ የሚያቅ ሰው ካለ እባካችሁ ተባበሩኝ ለትብብራቹ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
Mar 09, 20226 engagements
ሰላም አንዴት ናችሁ ሰንበት ትምህርት ቤቶች መዝሙር የሚያስተምሩበት መዝሙር ማህሌት የሚባለው መፀሀፍ በ pdf ያለው ወይ የት እንደሚገኝ የሚያቅ ሰው ካለ እባካችሁ ተባበሩኝ ለትብብራቹ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
Mar 09, 2022እና ከላይ ካልኩህ በተጨማሪ በጣም urgent ከሆነ pdf በመስራት ልተባበር መፅሀፉ ስላለኘኝ ... @kiyaa124 ላይ አናግሩኝ
Mar 10, 20224 ኪሎ አካባቢ ወደ ቅድስት ስላሴ አካባቢ ወይደሞ ማንኛውም መንፈሳዊ መፃህፍት መሸጫ አታጣውም
Mar 10, 2022