ይሄ የገባቹ እስኪ አስረዱኝ
ከውጭ ሀገር ለሚገቡ ተማሪዎች ነው::
1 የመንግስት ለመግባት ነው ይሄ ሁሉ ወይስ የግልም? 2 በፊት 1 ዓመት የስራ ልምድ ነበራ ተቀይሮ ነው?