#health
ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ ግራ ጆሮዬ በጣም ይጮህብኛል መጀመሪያ ይበላኝ ነበር እና በጣም አከው ነበር ከዛ ማሳከኩ አቁሞ ጩኸት ሆነ እና ሁለት ወር አካባቢ ሆኖታል ህክምና አልሞከርኩም እና መፍትሔ ምትሉትን አካፍሉኝ በጣም ተጨንቄያለሁ አመሰግናለሁ
Mar 09, 20228 engagements
ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ ግራ ጆሮዬ በጣም ይጮህብኛል መጀመሪያ ይበላኝ ነበር እና በጣም አከው ነበር ከዛ ማሳከኩ አቁሞ ጩኸት ሆነ እና ሁለት ወር አካባቢ ሆኖታል ህክምና አልሞከርኩም እና መፍትሔ ምትሉትን አካፍሉኝ በጣም ተጨንቄያለሁ አመሰግናለሁ
Mar 09, 2022Its normal My mom had it like 4 or 5 months ago Go to hospital they will clean u up but probably ur ear inside of it megel menamn ynorewal Ena medhanit ysetukal le 2 week yamkal keza gn hulum ngr selam yhonal No voice just normal
Mar 09, 2022Check btderegew yshal 2 wer khonew tninish ngeroch nachew chila sibalu serious case mihonut
Mar 09, 2022earphone tetekem keneber maletm beteley charge sekteh metekem akum ena hakim bet tayew bro
Mar 09, 2022Bro ENT hospital hid aza neger new
Mar 09, 2022የማርያምን ብቅል እየፈጨሁ ነው በልበት
Mar 09, 2022Sw wexeh endayhon bro 😖
Mar 09, 2022የዲዳ ቡዳ ነው በረዶ ያዝበት
Mar 09, 2022Fingering is the only solution
Mar 09, 2022