ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ አለኝ እናቴ ህፃን እያለሁ ነው የሞተችው። ያደኩት ከእናቴ ቤተሰቦች ጋር ነው እናቴ ከመሞቷ በፊት ስለ አባቴ ምንም ነገር አልተናገረችም። እና ማንም ስለ አባቴ ምንም አያውቅም። አሁን 18 አመት ሞልቶኛል እናም አባቴን ማግኘት እፈልጋለሁ።እንዴት መፈለግ እችላለሁ??? የእናቴ እና የሴት ጓደኛዋ ፎቶ አለኝ እና ያሰብኩት ጓደኛዋን መፈለግ ነው ግን ሁሉም ነገር በጣም ከባድ ነው። ምን ላድርግ??? መፈለጉን ልተወው???
Mar 09, 2022Owww betam kebad new guadegnawan lemagignet iko photo beki aydelem wey esuan miyawk sew wey adrasha yasfelgal Litewew mil tyake kanesah asbehalm malet new so wendme ykrbh beteley genzeb kaleh agegnlkalew blo mibelak sew libeza ychlal beka mnm kalgodelebk ybekal tewew
Mar 09, 2022