ወንድም እህቶቼ እንደምን ሰነበታቹ የኔ ጥያቄ የድቁና ተማሪ ነኝ እና ግለወሲብ ፈፅማለሁ እባካቹ አትፋረዱብኝ እና አሁን አሁን እየከበደኝ መጣ ለማቆም ሞከሩክ ግን አልቻልኩም በቃ የድቁና ትምህርቱንም የወደፊት እ/ር የማገልገል ሀሳቤ አቋረጥኩ ተሸነፍኩ እስኪ ምን ላድርግ ይህን ነገር እርግፍ አድርጌ ለመኖር ሲቀጥልም ይህ ነገር ማቆም ከሆነ ትምህርቱን ላቋርጥ ወይስ ይቅር እባካቹ በሚካኤል ሀሳባቹን አጋሩኝ ምታቁት ከዚ ሚገላግል ፀበል ወይ ሌላ ነገር ካለ አማክሩኝ
Mar 09, 2022እኔም እንዳንተ የድቁና ተማሪ ነኝ እና ግለ ወሲብ አፈፅም ነበር ግን ንሰሀ ገባሁ እና እርግፍ አድርጌ ተዉኩት የኛ ሀጢአት እንደ አሸዋ የሱ ቸርነት ደግሞ እንደ አባይ ወንዝ ነዉ ስለዚህ ወንድሜ ነስሃ ግባ ከዛ ዉጭ ድቁናዉን ለማቆም እንዳታስብ ሰይጣንም ይሄንን ነዉ የሚፈልገዉ እንዳትሸነፍ
Mar 09, 2022