ሰላም ሰዎች ዛሬ የምር ከባድ ቀን ነው የሆነብኝ😭 ፍቅረኛ ነበረችኝ በጣም የምወዳት አንድ አመት አከባቢ ጠይቂያት እምቢ ብላኝ በጣም ከብዙ ልፋት እና ብዙ ነገሮችን አልፌ ፍቅረኛሞች ሆንን። እናም በጣም እንደወደደችኝ በቃ በህይወቴ ተሰምቶኝ ማያውቀውን የፍቅር ስሜት በ 1 ወር ውስጥ ደስ የሚል ግዜ አሳለፍን..... ግን ዛሬ ምን እንደተፈጠረ እንኳን ሳላውቅ እንለያይ እኔ ከምጎዳህ ብንራራቅ ይሻላል አለችን ጠዋት ላይ እንደምታፈቅረኝ ነግራኝ አሁን እንለያይ ስትለኝ ማመን ነው ያቃተኝ። እና ምን ላድርግ ቻው በቃ ብላኝ ስልኩን ዘጋችብኝ በ textም ይቅርታ በላኝ ተሰናበተችኝ እኔ በጣም ነው የማፈቅራት ምንድነው ማድረግ ያለብኝ? ተስፋ ልቁረጥ ወይስ ልጠብቃት? ምን ተፈጠረ ስላት እንኳን አይ ምንም በቃ እኔ ላንት አልሆንህም እና ልጎዳህ አልፈልግም ነው ምትለው። አረ ሰዎች ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ
Mar 08, 2022sma wendme abzangw gize enga setoch depression wst or hiwotachn lay eraschnn endnetla yemiagn seftr betam yemnwedwn sw anmetnwm wym ene lesu alhonm mnmn yemil ngr chenklatachn lay yeftral then beka yan sw kelk blay selmnwedw yemngodaw meslon yan sw lemerak enmokral...............becha mn arg meslh....tnsh gize setat like 2ken mnmn gn then dwlelat or text arglat kechalk be akal hedeh agngat gn ebakhn mn argsh nw mn atfaw .,mn honshw nw endatlat chrashunu entala endalch erasu endrasa sw hono dero kemlatachu befit endnbrkw hun then yemtwedw bota wesdat gabzat mnmn yhenn betedgagmi like le 3samnt mnmn arg mnm endatftre hun .............ebakhn bechwan endtetwat meknyatum chenklatwa aw aywedshm leza nw yezgash yemil ngr nw yeingrat enem yhen feeling akwalw bednb endngrh keflk kezi blay yhe nw accounte angrng @tired267 bechwan endatetwat adera
Mar 08, 2022