ሀይ ሰላም ናችሁ የፍቅረኛዬ የበፊት ጓደኛዋ የነበረ ሰው አለ እና ሰውየው ባለትዳር ነው አሁን ከእኔ ጋር ለማለያያት ያልፈነቀለው ድንጋይ የለም አልሳካ አለው በመጨረሻ ግን እሱጋ ያለውን የሷን ፎቶ ፕሮፋይል እያደረገ ነው ምን ይሻላል እንዴት ማስቆም ይቻላል ማጥፋትስ ይቻላል ከሱ ጋ ያለውን ፎቶ በሙሉ እስኪ መላ በሉኝ በጣም እየተረበሽን ነው
Mar 08, 2022Enkuan profile ayedelem lemn yesuan photo t-shirt lay asereto lebesot ayezorm zm belachu ignore adergut
Mar 09, 2022