አኔ ምለው ንጉሥ ዳዊት አስራኤላዊው ማለት ነው የ ኮከብ ማለትም ባንድራችን ላይ ያለውን ይጠቀማል ነበር ስለዚ ነገር የሚያውቅ ካለ bezrzr
Mar 08, 2022✡️ የሰለሞን ኮከብ ይሄ ነው ባለ 6 ዳዊት ጋር አንድ ነው ግን የሰለሞን ነው ሚባለው ብዙውን ጊዜ 🌟 የኛ ባል 5 ጫፍ ነው ይሄ የሰይጣን ነው ምንምን ሚሉት አያስማማም ኢሄዲግ ስላደረገበት ብዙ ሰው ስለሚጠላው ነውጂ ሰይጣን ጋር አይገናኝም እነ ሞሮኮም ይጠቀሙታል ባንዲራቸው ጋር ከዚህ ይልቅ ✡️ ይሄንን ምልክት አሜርካኖች ላይ እናያለን፣ ኮኮብ ስላረግን የሰይጣን ውል ነው ሰላም ለመሆን ኮከብ ይነሳ ማይሆን ሀሳብ ከኮከብ በፊትም ኢትዮጵያዊ ጦርነት ማያጣት ሀገር ናት ኮከብ ላይ ማሳበብ ኮከብን ማይፈልጉ ሰወች ሚያነሱት ማወዛገቢያ ነውጂ ምንም የለው ለአገላለፅ እራሱ ኢትዮጵያን በደንብ ሚገልፃት ከቀለሙ ኮከብ ነው ምንም ሰይጣን ጋር አይገናኝም
Mar 09, 2022