ተፈጥሮን'ና በተፈጥሮ ውስጥ ከሚከናወን ስርአተ ዑደት ውጭ የፈጣሪን መኖር ማረጋገጥ ይቻላልን? ከተቻልውስ እንዴት?
Mar 08, 2022ስራ ያለ ሰሪ እንዳይከናወን ሰሪም በስራው ይገለጣል። ተፈጥሮ የስራ ውጤት ነውና ፈጣሪ በተፈጥሮ ይገለጣል።ከዚህ ተፈጥሮ እና ከተፈጥሮ ዑደት ውጪ የፈጣሪን መኖር ለማረጋገጥ መሞከር የማይቻል ነው ለምሳሌ ፈጣሪ ስለመኖሩ ከተፈጥሮ ምስክርነት ባሻገር ማረጋገጫችን #የሕሊና መኖር ነው። እንዳለ መታደል ሕሊናም የተፈጠረ ነገር ነውና ከተፈጥሮ ስርዓተ ዑደት መውጣት ከባድ ነው።
Mar 08, 2022