በኛ ሰፈር አንዲት ሴት ልጅ አለችና ስታየኝ አንገትዋን ትደፋለች ላናግራት ፈልጋለዉ ግን ልጅትዋ ድንግል ናት እና ታስበላኛለች(ከቤተሰቦቼ ታጣላኛለች ) ብዬ ፈራዉ እስቲ ሃሳባችሁን ወዲህ በሉኝ።
Mar 08, 2022😂😂 ስግጥና ሲጠናወትህ የምትጠይቀው ጥያቄ
Mar 08, 2022በኛ ሰፈር አንዲት ሴት ልጅ አለችና ስታየኝ አንገትዋን ትደፋለች ላናግራት ፈልጋለዉ ግን ልጅትዋ ድንግል ናት እና ታስበላኛለች(ከቤተሰቦቼ ታጣላኛለች ) ብዬ ፈራዉ እስቲ ሃሳባችሁን ወዲህ በሉኝ።
Mar 08, 2022😂😂 ስግጥና ሲጠናወትህ የምትጠይቀው ጥያቄ
Mar 08, 2022Jil lemehon mn anesasah
Mar 08, 2022ምንድነው አሁን ይሄ ወዝብጥ " ላናግራት እፈልጋለሁ ግን ድንግል ናት ታስበላኛለች "እሺ እኛ ምን አገባን ደሞ ማናገር መፈለግ እና ድንግልና ምን አገናኘው
Mar 08, 2022አንገታችሁን ቀና አድርጋችሁ የምትሄዱ ሴቶች ተባኖባችኋል 😂😂😂 እኔ የምልህ መች መች ነው ቀልድ የምታቀርበው 🤦♂😂
Mar 08, 2022ግንባሯ ላይ ድንግል ይላል?😂
Mar 08, 2022Mendenew anget defach beleh dengelena zeleh dengelena lay fit metelew
Mar 08, 2022አንገት ደፋች ብለሽ ድንግልና ልበጥሺ ነዉ ብሮ😄😂😂
Mar 08, 2022አንገቷን ስለደፋች ድንግል ናት ብለህ ማሰቡንስ ይሁን። ግን በምንህ ልታናግራት ነው አስበህ ነው ከቤተሰቦቼ ታጣላኛለች ያልከው🤔?
Mar 08, 2022ድንግልናዋን ባንተ ነው ያረጋገጥከው?
Mar 08, 2022Bale tdar ena ya ljoch abat nah masal leza ykrbh ya saw hiwot endatabelash sawye
Mar 08, 2022Respect👍
Mar 08, 2022Hehehehe😆
Mar 08, 2022Dingil nat malet...? Lemindinew yfelekat koy...😳
Mar 08, 2022እኔምልህ ድንግል ሰው ማውራት አይችልም ደሞ አጠያየቅህ ምን አይነት ነው ሰክረክ ነው እንዴ የጻፍከው ደደብ ነህ😳😂
Mar 27, 2022😂😂😂
Mar 08, 2022