Natiiiiiii8.5
#business
ሰላም ጀሞ ሚካኤል አንድ አጫጭር ስልጠና መስጫ ትምህርት ቤት አለኝ። እና የቢዝነስ አጋር እየፈለኩ ነበር። ማንኛውንም ነገር ማስተማር የሚፈልግ ተማሪዎችን ይዞ መጥቶ ቦታው ላይ ማስተማር የሚችል። እንዲ አይነት ሰው የት ላገኝ እችላለሁ።
Mar 08, 20223 engagements
ሰላም ጀሞ ሚካኤል አንድ አጫጭር ስልጠና መስጫ ትምህርት ቤት አለኝ። እና የቢዝነስ አጋር እየፈለኩ ነበር። ማንኛውንም ነገር ማስተማር የሚፈልግ ተማሪዎችን ይዞ መጥቶ ቦታው ላይ ማስተማር የሚችል። እንዲ አይነት ሰው የት ላገኝ እችላለሁ።
Mar 08, 2022ጀሞ የት ህንፃ ላይ ነው ስንት ተማሪ መያዝ ይችላሉ ክላሶቹ
Mar 08, 2022ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንጻ ላይ ከ30 ተማሪዎች በላይ ይይዛል
Mar 08, 2022@astralnomer DM me
Mar 08, 2022