#health
ሰላም እናቴ እግርዋን አሟታል እና ስትራመድ ያማታል ታነክሳለች ጉልበቷ አካባቢ አብጧል.. እና ምን ታድርግ: ህመሙ ምን ይባላል
Mar 08, 20226 engagements
ሰላም እናቴ እግርዋን አሟታል እና ስትራመድ ያማታል ታነክሳለች ጉልበቷ አካባቢ አብጧል.. እና ምን ታድርግ: ህመሙ ምን ይባላል
Mar 08, 2022እሪህ ነው እና የሚነሳው Protien ye በዛበት ምግብ እና የሚረጋው ዘይት ምትጠቀም ከሆነ ይስብሳል ትንሽ ቅዝቃዜ ይስነሳል
Mar 08, 2022Bro ma mom also endz aynt chger albat...i think z cause is the food oil she is using...suk meshtew its 😒😒very bad
Mar 08, 2022Christian Church wesdat( Christ Mission Church, Gurd Shola 2 akababi, Arb 8:00 lay)
Mar 08, 2022awo Feweswa ytsenaltal 😊🙌
Mar 08, 2022ርህ
Mar 08, 2022ሞቅ ባለ ውሃ ያበጠውን አካል ይታጠቡ ለውጥ ከሌለው ሀኪም ቢያያቼው ጥሩ ነው
Mar 08, 2022