ከልቤ የማፈቅራት ልጅ እንደ ወንድሜ ነው የምወድህ ላንተ የፍቅር ስሜት የለኝም አለችኝ ምን ላድርግ ውስጤ ተረበሸ ???
Mar 07, 2022እዝ ቻናል የመረረኝ ጥያቄ
Mar 08, 2022ከልቤ የማፈቅራት ልጅ እንደ ወንድሜ ነው የምወድህ ላንተ የፍቅር ስሜት የለኝም አለችኝ ምን ላድርግ ውስጤ ተረበሸ ???
Mar 07, 2022እዝ ቻናል የመረረኝ ጥያቄ
Mar 08, 2022If u really love her, don't go anywhere,, just stay around her but never discomfort her,, mekniatum kaschenekat teselechehalech. So continue ur normal friendship with her and do good things for her, make her happy by doing something she wants. Maybe 1 day she will love you back😊
Mar 08, 2022Enda wandme yamibal nager yelam man just baka endatawkat asmesl endamnm chalawna ignore argat eraswa text madreg tjamralach trust me
Mar 08, 2022እንግዲህ ምን ታረጋለህ ያለህ አማራጭ ከእሷ እና እሷን ከሚያስታውሱህ ነገሮች ራቅ ብለህ ፍቅረኛ ፈልግ ምክንያቱም ፍቅረኛን መርሳት የሚቻለው ሌላ ፍቅረኛ በመያዝ ነው።
Mar 08, 2022ምንም መረበሽ አያስፈልግም ብሮ ስሜቱ ከባድ ነው ይገባኛል ግን እንደኔ እጥፍ ብተል ያዋጣሀል ብየ ነው እማስበው ምክንያቱም እማይወድህን ሠው መከተል አውቶቡስ መነሀሪያ ሄዶ ባቡር እንደመጠበቅ ነው
Mar 08, 2022Ende wendimuwa hunilat... yane erasuwa nat afekerkuk, abedkulik mitilik...✌️
Mar 08, 2022Try another girl in front of her
Mar 08, 2022btrebesh trebeshaleh enji ..... beka arfeh tekemet
Mar 08, 2022Amneh tekebel beka 😢
Mar 08, 2022Ena egna esoan nen ende selchtognal ahuns
Mar 08, 2022