Hello everyone help your sister out...is there anyone who knows a house for rent by the price of 2000 birr per month.it is urgent....please if anyone know anything let me know. Thank you in Advance
Mar 07, 2022Google drive or teledrive
Jan 19, 2023Hello everyone help your sister out...is there anyone who knows a house for rent by the price of 2000 birr per month.it is urgent....please if anyone know anything let me know. Thank you in Advance
Mar 07, 2022Google drive or teledrive
Jan 19, 2023Stop trying to convince her
Jan 23, 2023Tmhrt bikerbhs meklith lela area lay lihon ychlal
Jan 19, 2023አደንዛዥ እጽ በዪው ሱስ ያስይዛል። ሰሞኑን ቢቢሲ ዘገባ ሰርቶበት ነበር።
Mar 14, 2023Goro akabai delala teyki wey yeakabibi sew
Mar 08, 2022Evil
May 03, 2023Lehmemu Pain killer gulbet lemagignet demo multivitamin or energy drink mnamn wsejibet.. you will be alright
Mar 08, 2023Tinant enem eyas ebkut neber.. ye ethiopian tiktok live ena yewchi hageroch live werewoch kayesh miseketit sdbna zeregninet sitsaf mtayiw yeethiopiaw lay new.. edme tsota sayley balege ybezawal
Jan 20, 2023"Can Christians Eat Pork? Is It A Sin? (The Major Truth)" https://biblereasons.com/can-christians-eat-pork/
Dec 25, 2022Ykrbh
Dec 22, 2022What is MSC in BA
Dec 08, 2022Ayzosh tageshi yenem abat betam kifu new bergt lene bcha sayhon lehulum sew gn sewoch stnegriyachew welaj kfu yemihon ayneslachewm... I'm there for you mawrat kefelegsh
Nov 05, 2022hospital hedesh temermeri
Oct 28, 2022አመጋገብህን ማስተካከል
Oct 08, 2022በመጀመሪያ ደረጃ ያለነው በአዲስኪዳን ዘመን እንጂ በብሉይኪዳን ዘመን አይደለም። ስለዚህ በብሉይኪዳን ዘመን ይደረጉ የነበሩ ነገሮች በተለይ ከመዳን ጋር ተያይዞ አሁን አይሰሩም። ለምሳሌ በብሉይ ጊዜ ሰዎች ለሃጥያታቸው ስርየት በየአመቱ እንስሳት መስዋዕት ይሰዉ ነበርና አሁን ለሃጥያቴ ስርየት እንደነሱ የእንስሳት መስዋዕት ላቅርብ ብትል አይሆንም። ወደ ጥያቄው ቀጥታ ለመግባት በመጀመሪያ መዳን ምንድነው? ከምንድነው የምንድነው? የሚለውን ቀላል ጥያቄ መመለስ ያስፈልጋል። በዚህ ውይይት የምናወራው ከዘለአለም ሞት ወይም ሲኦል እንጂ ተራውን የስጋ ፈውስ ወይም የጨጓራ ወይም የራስ ምታት ድነት አይደለም። ቀጥሎ ታድያ ሲኦል ወይም የዘለአለም ሞት የሚያስከትለው ጉዳይ ምንድነው የሚለውን እንመልስ? የዘለአለም ሞት የሚያስከትለው ካንሰር ወይም የመኪና አደጋ ሳይሆን ሃጥያት ነው። አንድ ሰው ወባ ቢያመው የስጋ ሞት እንዳይሞት የወባ መድሃኒት መዋጥና መዳን አለበት። የዘላለም ሞት እንዳይሞት ደግሞ ሃጥያት አለማድረግ አለበት ነገር ግን ሰው ነውና ሃጥያት መስራቱ አይቀርም። ታድያ ምን ማድረግ አለበት? ይሄን ጥያቄ ለመመለስ ቅድሚያ በብሉይ ኪዳን ወይም ኢየሱስ ሳይሰቀል በፊት ሰዎች ሃጥያት ሲሰሩ እንዲሰረይላቸውና ከዘለአለም ሞት እንዲድኑ ምን ያድርጉ ነበር ካልን የእንስሳትን ደም ነበር ያፈሱ ወይም ይሰዉ የነበረው። ማንኛውም በብሉይ ኪዳን ዘመን የነበረ ሰው ለሃጥያቱ ስርየት ድህነት በየአመቱ በግ እርግብ ወይ ሌላ እንስሳ ይወስድና ይሰዋዋል ከዛ ሃጥያቱን በዛ ምንም ባላደረገ እንስሳ ላይ ይናዘዝና ይነጻ ነበር። መላዕክቶች ያኔም ነበሩ ግን አንድም ቦታ ለሃጥያት ስርየት ወይም ድህነትመላዕክት ምንም ማድረግ አይችሉም። ነገር ግን ከሃጥያት ውጪ ከበሽትና ድንገተኛ አደጋ አይታደጉም ማለት አይደለም ሲጀመር የተፈጠሩትንም ይሄን ለመስራት ነው። ለሃጥያት ስርየት ወይም ድህነት ደም መፍሰስ አለበት ኢየሱስም ባይሰቀልና ደሙን አንድ ጊዜ ለሁላችንም ሃጥያት ባያፈስ ኖሮ አንድንም ነበር። መላዕክት ከዘለአለም ሞት ቢያድኑ ኖሮማ እግዚአብሄር ወልድ ከሰው ልጅ ተወልዶ መሰቀል አያስፈልገውም ነበር። ለእኔና አንተ የተመደቡ ጠባቂ መላዕክት አሉን ግን የሚያድንኑንና የሚጠብቁን ከአደጋና ከተለያዩ ነገሮች ነው። ያንን አልፈን ሃጥያት ብንሰራ ግን መላዕክትም ሆኑ ጻድቃን ሊረዱን አይችሉም። ሰዎችን ሃጥያት ከሚያመጣው የዘለአለም ሞት ሊያድን የሚችለው በብሉይ ኪዳን በየአመቱ የሚፈስ የእንስሳት ደም ሲሆን በሃዲስ ኪዳን ደግሞ ኢየሱስ ባፈሰሰው የደም መስዋዕት ሃጥያታችንን ማጠብ ነው። የኢየሱስ ደም እንደ እንስሳቱ ደም በየአመቱ ሳይሆን አንዴ ከ2ሺ አመት በፊት በፈሰሰው ደም እስካሁን የምንድነው አምላክ ስለሆነ ለዘለአለም ስለሚኖር ነው። ዕብራውያን 7 (Hebrews) 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። 26፤ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ 27፤ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና። 28፤ ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኋላ የመጣ የመሐላው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማል። መላዕክት አይደለም ሊያድኑ ስግደት ራሱ እንደማይገባቸው ደግሞ ራሱ መልአኩ እንዲህ ብሎናል ራእይ 19 (Revelation) 10፤ ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፡— እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና፡ አለኝ።
Sep 16, 2022lewz mazor mask meshet mnamn
May 24, 2022ቀላል ነው። ፍርድ ቤት ሄደህ ስሜን ልቀይር ነው በላቸው። ለምን እንደሆነ ይጠይቁሃል ምን አልባት 3 ምስክር አምጣ ሊሉህ ይችላሉ። ከዛ በኋላ ደብዳቤ ይጽፉልሃል። ቀጥሎ ደብዳቤውን ይዘህ ቆይና ልክ አዲስ መታወቂያ ባንክ ቡክ ምናምን ሲያስፈልግህ ደብዳቤውን እያሳየህ ወዲያው በአዲሱ ስም እየቀየሩ ይጽፉልሃል። በየቢሮው እየሄድ ማስቀየር የለብህም። ግን በማንኛውም የህይወት ክስተት ስም ስትጠየቅ አዲሱን ስም ስጥ ሰነድ ከሆነ ደብዳቤውን እያሳየህ ጸሃፊውን በዛ መሰረት ማጻፍ ነው
May 21, 2022megbabat kalebachu neger wanegnaw lay different interest kalachu betam kebad new.. bezihu hunetam demo meketel atchlum mknyatum yesex flagot kalew may be lela amarach eyefelege or wedefit sex endemataregu kaweke lifelg ychlal.. yalesh amarach lela temesasay interest kalew sew gar gingnunet mejemer wey demo esu mifelgewn madreg new..
May 20, 2022be PC mtaneb kehone yenbab sayhon blue light filter menetsr new yemiyasfelgh.. tv ena leloch screenoch yemirechut blue light new aynen yemigodaw.. ena yemejemeriyaw amarach slkochm honu PCwoch lay blue light filterochn on madreg new.. Samsung slkoch lay setting wst "blue light filter" mil button ale Tecno lay demo "eye care" yemil button ale bzu sewoch tkmun ayawkutm yemiyawkut segno screening kenech wede buni slemikeyrew des aylachewm gn ylemedal hulum screenoch gdeta blue light filter linorachew ygebal.. menetsr wagachew liweded ychlal gn lela amarach ale normal yetsehay menetsrochm blue light filter madreg ychlalu kenezih wst bekedaminet yemitekesew bicha menetsr new.. bicha color by default blue light filter madreg ychlalu gn kelemu bzum mchot aysetm yeteshalew color buni new.. enem mtekemew normal buni menetsr new beknash waga mtfelgewn tkm magignet tchlaleh
May 19, 2022በጣም የሚያሳዝነው ፖስት ካረከው በኋላ ሁሉም የሚፈልገው ስያሜ እንዲሆንለት ከመመኘትና ❎✅ ድምጽ ከመስጠት ውጪ አንድም ሰው ማስረጃ ያቀረበ አላየሁም። ሰዉን ለማስረጃና ምክንያታዊ ክርክር ቦታ እያጣ ግን ስሜትና ብሄርተኝነት እየገዙት ነው።
May 08, 2022almost ejeg betam kebad new... sijemer Hakim siyazleh rasu prescription wereketu nech sayhon bicha new.. lerasih kehone psychiatriy clinic hedeh card awtana yeenkelf chgr alebgn belachew doctorun beki masamegna kenegerkew ketita sleeping pill bayazlhm kechgrh antsar tegebiwn yeenkelf medhanit yazlhal..
May 04, 2022may be it's your personality.. so accept it and move on.. there are different personality types alpha, beta, sigma try to understand which type you have ,then you will be peace with yourself
Apr 12, 2022መጀመሪያ ዝግመተ ለውጥ theory of evolution ቲዎሪ ነው። ቲዮሪ ደግሞ በማንኛውም ጊዜ ፕሩፍ ዲስፕሩፍ የሚደረግ በዋናነት በአንድ ግለሰብና ረዳቶቹ የሚገለጽ እሳቤ ነው። የዩኒቨርስቲ ተማሪ ከሆንክ የሆነ ቲዮሪ ስር አብሮ ፕሮስ &ኮንስ ይቀመጣሉ። አንዳንዴ ራሳቸው የቲዮሪዎቹ ባለቤቶች ተማሪዎችና አብረዋቸው በፕሮጀክቱ ጋር ሲሰሩ የነበሩ ረዳቶቻቸው የቀድሞውን የሚቃወም ተቃራኒ ቲዮሪ ያቀርባሉ። ሁለቱም ድክመቱና ጥንካሬው ዲስከስ ይደረጋል። እንጂ የምዕራብ አለም እሳቤ እንዲህ ነው ብለህ ከወሰድከው ሁለቱም ተቃራኒ ቲዮሪዎች እዛው የአንድ አገር አንድ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የነበሩ ሰዎች ሁለቱም ምዕራባዊ ሚባሉ ሰዎች ናቸው። ስለዚህ ቲዮሪ ኦፍ ኢቮሉሽንን የሚቃወሙና መላ ምት የሚያቀርቡ ብዙ ሞዴሎችን የሰሩ ሰዎች አሉ። እዚህ ጋር በዚህ ጉዳይ ከጥንት ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀመሮ ያሉ ፈላስፎችን በጎራም ለይተህ ማቅረብ ይቻላል። ከምስራቅም ከምዕራብም ቅልቅል የፍልስፍና ንደፈ ሃሳብ ውጤት ነው ትዮሪው።ይሄንም አብረህ ማንበብ አለብህ። ቲዮሪ ኦፍ ኢቮሉሽን ላይ ልክ ከስር ኒቼን ብለህ ስታቀርብ እንዳለው አብሮ የሚጠቀሰው ሰው ቻርልስ ዳርዊን ነው። እሱን ሚደግፉም ሚቃወሙም ሰዎች አሉ። አንዳንድ የተሳሳቱ ሰዎች ሰው ከጦጣ ከመጣ ለምን ሁሉም ጦጣዎች ወደ ሰው አልተቀየሩም ይላሉ። ነገር ግን ዳርዊን በ1870 አካባቢ ባሳተመው መጽሃፍና ለዚህ ንደፈ ሃሳብ መነሻ የሆነው ሃሳብ የሚለው ሰዎች በቀጥታ ከጦጣ መጡ ሳይሆን የሚለው " ሰውን ጨምሮ ጦጣ ፡ዝንጀሮ ቺምፓንዚ ወዘተ የመጡት ከcommon progenitor ወይም ተመሳሳይ ዝርያ ነው" የሚል ነው። እንጂ በቀጥታ ሰው ጦጣ ነበር አይደለም ያለው። ግን ስለምንመሳሰል ብቻ ከአንድ ዝርያ ነው የመጣነው ማለት ይከብዳል። ግን መመሳሰላችንን መካድ አይቻልም። በዲኤንኤ ምርመራ ወደ 96-99% ዲኤንኤ ከእነዚህ እንሳስት ጋር እንጋራለን። እውነቱ ትዮሪው ደካማና ጀስት መመሳሰላችንን ብቻ የሚናገር መላ ምት ተደርጎ መወሰድ አለበት። ሰው ግን የአብ ፍጥረት ነው!
Mar 13, 2022Akaki ale
Mar 08, 2022If u are in AA from menen up entoto region u may probably find out. For more info ask house brokers on menen village/6 kilo
Mar 08, 2022endeza aytefam gn botaw ywesenewal and cheka new mihonew yaw
Mar 08, 2022I know contact me
Mar 08, 2022I know contact me
Mar 08, 2022Dm me on AKA47470
Mar 08, 2022Yinoral weta yale bota Delalochin teyki
Mar 08, 2022it would be further away from the centre gin yinoral.
Mar 08, 2022https://lc4-video.xyz/7707804987872067/ sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it.
Mar 09, 2022You aren't my sister
Mar 08, 2022