#religion
Christian enat mhon mechlew set lij kehonech becha nw? Le wend lij Christina enat mehon aychalm??? Lmn??
Mar 07, 20223 engagements
Christian enat mhon mechlew set lij kehonech becha nw? Le wend lij Christina enat mehon aychalm??? Lmn??
Mar 07, 2022ሴት ወንድን ማንሳት ወንድ ሴትን ማንሳት አይቻልም አዎ። ፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 3 ወንዶች ሴቶችን ሴቶች ወንዶችን ክርስትና አያንሱ ወንዶች ወንዶችን ሴቶች ሴቶችን ያንሱ እንጂ በማለት ተደንግጓል ከዚ በተጨማሪ ኒቂያ ፳፬ ድስቅ ፴፬ በተመሳሳይ ተቀምጧል። ይኸውም ለምን ለሚለው የክርስትና እናት እና አባት ያስፈለገበትን ሁኔታ ጥንተ ነገሩን መረዳት ይገባል አስቀድሞ ንስሀ አባትሽን መምህራንን ደሞ ሄደሽ ጠይቂ።
Mar 08, 2022