Fast1179
#personal
ውክሕና ለመስጠት የግድ ውክልና የሚቀበለው ሰው ያስፈልጋል ወይስ ባይኖርም ችግር የለውም እሰኪ ንገሩኝ
Mar 07, 202212 engagements
ውክሕና ለመስጠት የግድ ውክልና የሚቀበለው ሰው ያስፈልጋል ወይስ ባይኖርም ችግር የለውም እሰኪ ንገሩኝ
Mar 07, 2022አያስፈልግም ውክልና የምትሰጠውን ሰው ማንነት የሚገልጽ መታወቂያ ብቺ ይዘህ መሄድ ትችላለህ።
Mar 08, 2022There is no problem even if the agent is not presented. The main one is the principal presence. But it is better for the principal to hold the ID of the agent.
Mar 08, 2022