እ ምን መሰላችሁ ፀጉሬ እየገባ ነው እና የ ሮዝመሪኖ ቅጠል ቀቅለህ ተቀባው አሉኝ ሰዎች እውነት ይመስላችዋል
Mar 07, 2022የኔም እንዳተው ነው አልሞከርኩትም ግን ሮዝመሪ DHT የተባለውን ፀጉር የሚጨርሰውን ሆርሞን block ያረጋል ስለዚህ የሚሰራ ይመስለኛል.... ግን ትልቅ ለውጥ አትጠብቅ ዋናው የምንመገበው ነው zinc , biotin እና በቂ protein ብላ
Mar 07, 2022እ ምን መሰላችሁ ፀጉሬ እየገባ ነው እና የ ሮዝመሪኖ ቅጠል ቀቅለህ ተቀባው አሉኝ ሰዎች እውነት ይመስላችዋል
Mar 07, 2022የኔም እንዳተው ነው አልሞከርኩትም ግን ሮዝመሪ DHT የተባለውን ፀጉር የሚጨርሰውን ሆርሞን block ያረጋል ስለዚህ የሚሰራ ይመስለኛል.... ግን ትልቅ ለውጥ አትጠብቅ ዋናው የምንመገበው ነው zinc , biotin እና በቂ protein ብላ
Mar 07, 2022Google it for reliable info
Mar 08, 2022Aba yenem eyegeba nw..eret yalut demo tsegurn ende forofor yale negr yaregal enji bichawn ayitekmim so ene mimekrish menferagex lemelalax endemilut kemitogni kelay yeteseten mekebel nw kalonem wedefit tastekialesh
Mar 08, 2022😂😂😂
Mar 08, 2022Bro haqun sngresh enem endanchiw nange yalmokrkut ngr yalam wada hekmna mahedu nw mishalaw enji batarafa mnm mafthe yalawem wand kahonk
Mar 07, 2022Eret ena ye ruz weha new arif
Mar 07, 2022Menoxidill tatakam esu be wer wst tsegurekn yastakakelql Kafalakw reply arglegnvmishat sw akalw
Mar 08, 2022https://www.webmd.com/drugs/2/drug-8680/minoxidil+oral/details Minoxidil solution and foam are used to help hair growth in the treatment of male pattern baldness. It is not used for baldness at the front of the scalp or receding hairline in men
Mar 08, 2022ጓደኞቼ ኣሪፍ ለውጥ አይተውበት እኔም የጀመርኩት ቅባት ኣለ። @That_human
Feb 07, 2023እኔ የምለው ግን ሰዎች የጸጉር መሳሳት እና መመለጥ ይህን ያህል አሳሳቢ ጉዳይ ነው እንዴ 🤔 ክሊን ከት ለምን አትቆረጡም እንኳን ራስ ላይ ያለ ፀጉር የራስ ሰው ግዜ ጠብቆ ይከዳ የለ እንዴ 🤔 እንደኔ አያሳስብህ ንጽህናውን ብቻ ጠብቅለት። የኔም እየገባ ነው ግን አያሳስበኝም ተወው አትጨነቅ 😁
Mar 08, 2022Segurk yalkal bado new mihonew endatkba mokrewalhu
Mar 07, 2022Lene gn ekko tesemametognal
Mar 08, 2022