Lamps128.5
#education
12+1 Transcript ተቀብዬ ነበረ እና 11 class ላይ Covid -19 ስለነበረ Second Semester ውጤት የለም (For all students)& ግን first Semester ላይ Average ተሰርቷል ,ድምርም,ተሰርቷል ,ግን Rank(ደረጃ)የለም።2 ነበረ የወጣሁት ።9 ,10,12 Transcript ምንም ችግር የለበትም ። የ 11ኛው የመጀመሪያው መንፈቅ አመት ደረጃ ባይኖር ችግር አለው (Average አለ)?ስራ ቅጥር ላይ ምናምንስ ችግር ያመጣል ? ወይስ እንደምንም ብዬ ላስተካክለው ? 🙏ASAP
Mar 07, 20223 engagements