Pixel16
#personal
ሰላም ውዶች የዛሬው ጥያቄየ ስለ "ቪዛ" ነው እንደት ነው እውጭ ያለው ዘመደ ሊልክልኝ የሚችለው? ምን ምን ያስፈልጋል? እሱስ green card ሊኖረው ግድ ይላል? ሂደቱስ ስንት ወራት ይፈጃል? እዛስ እንደት ነው ያለው ነገር? አመሰግናለሁ!
Mar 07, 202212 engagements
ሰላም ውዶች የዛሬው ጥያቄየ ስለ "ቪዛ" ነው እንደት ነው እውጭ ያለው ዘመደ ሊልክልኝ የሚችለው? ምን ምን ያስፈልጋል? እሱስ green card ሊኖረው ግድ ይላል? ሂደቱስ ስንት ወራት ይፈጃል? እዛስ እንደት ነው ያለው ነገር? አመሰግናለሁ!
Mar 07, 2022Enem visa eyefeleku new Mulu processun alakewm gin I think eza yalew sew milklsh invitation wereket ale, esun yzesh wede embassy thejalesh kene passport ena other requirements..miwesdew gize maybe minimum of 2-3 months ena eza hedesh/h yalew hiwot yaw engdi yane mitay yhonal
Mar 07, 2022