የኔ ጥያቄ ምን መሠላቹ ትምሮ ምናምን ሲጀምር አጠናለሁ ለፈተና በአሪፉ እዘጋጃለሁ ግን ፈተናውን በአሪፉ ሰርቼ እንደጨረስኩ ከዛች እለት ጀምሮ ያጠናሁት ያነበብኩት ፖርሽን ወዲያው ነው ጥርግ ብሎ ሚጠፋብኝ ለምሳሌ እግዚአብሔርን ነው ምላቹ ባለፈው የተፈተንኩትን entrance ድጋሚ ብፈተን አንዱንም አላቀውም እንደውም አሁን ሙሉ የ 11 & 12 ላይ ሳለሁ ምን እንደተማርኩ ሁላ አላቀውም 😔 (ለምላሾቻቹ እግዜር ይስጥልኝ🙏) ግቢ ስሄድ ይሄ ነገር ይጎዳኛል እንዴ
Mar 07, 2022Short memeory እየተጠቅምን ነው። Daily ye manbeb limed ስለሌለን ነው። የብዙ ሰዎች ችግር ይመስለኛል። Daily yemanbeb limedn madaber .. Almeselachet new🤷♂
Mar 07, 2022