Hi sewoch be orthodox emnet wust yehe asmate tebebat yemibalut neger betechristiyan tefekdalech or ke hegu wuchi new please am so confused
Mar 06, 2022ለሰው የሚበጀው በእምነት ወደ እግዚአብሔር መለመን ነው። ይህ ሲሆን ግን አስማት ሁሉ ኃጢያት ነው ማለት አይደለም። ነጭ እና ጥቁር በመባል በሁለት ይከፈላል።ዝርዝር ኪስ ይቀዳል ስለ ሁሉ ግን አስማት ማለት ስም ማለት ነው። ለምሳሌ አንበሳ አናብስት ነብር አናብርት ስም አስማት ሲሆን የእግዚአብሔር ስሞች የእልፍ እልፍ ናቸውና አስማት የተባሉ ስሞቹን ነው። እነዚህ ስሞች ግን በአጋንንት የተተኩ እንደሆን የኃጢያት ኃጢያት ነው። ይህን ለመለየት ረቂቅ እውቀት ይጠይቃል። በመሆኑም "አባታችን ሆይ" ከማለት የበለጠ ክብር የለምና በዚህ ጸሎት እግዚአብሔርን መለመን ለሁሉ ይበጃል። ግራ መጋባት አያስፈልግም የሰናፍጭ ቅንጣት እምነት ብቻ በልብ ማኖር ነው ቁም ነገሩ።
Mar 07, 2022