ዣምባልዣ የሚለው መጽሐፍ በ pdf ያለው ሰው እባካችሁን ላኩልኝ አመሰግናለሁ
I'm not sure but ዣምባልዣ ..፡....ምንዱባን በሚል መፃፍ ዉስጥ ያለ ታዋቂ character ነው እና ምንዱባን እሚል መፃፍ ብትጠይቅ ይሻላል መሰለኝ