Sewoch kedem yehone video lay andit doctor sle ergezena eyawerach nber ayehu ena dengelena eyale margez endemichal ena gedeta s*x selaregen bcha sayhon be meteshashet maletm(ye setwa ena ye wendu ye belt akal sinekaku)rasu ergzena lifeter endemichel tenagerech....ena ene demo ke b.f ga ke 1 week befit endezi argen nber mn albat laregz echel yihon ende🤔yemil ferhat aderebgn.ena teyakeye yihe nger sidegagem new miregezew weyis and gize bcha tedergom ergzena likeset yichelal ee?🥺
Mar 06, 2022አሁን በአንቺ ቤት #ድንግል ነሽ አልተነካካሽም 🤔። ይህን ምታነቡ ሴቶች ሁሉ #አድምጡ ከሰማችሁ ስሙ #ብትሰሙ የምድርን ፍሬ ትበላላችሁ ካልሰማችሁ #ሰይፍ ይበላችኋል። ይህ ከዝሙት የማይተናነስ ኃጢያት ነው። ራሱ ዝሙት ነው። ይህን የምታደርጉ ሰዎች በተክሊል ጋብቻ መፈጸም እችላለው ወይ ብላችሁ አትጠይቁ ገና ለገና ብልቱ ብልትሽ ውስጥ ስላልገባና መርፌና ክር ስላልሆናቹ ድንግል የሆናችሁ አይምሰላችሁ። በዋጋ የተገዛችሁ እናንተ የክርስቶስ ልጆች በተለይ ኦርቶዶክሳዊያን ራሳችሁን እንዲ ካለ ነገር ጠብቁ በሚሞት ስጋችሁ ኃጢያት አይንገስበት በዋጋ የተገዛችሁ ናችሁና 40ና 80 ቀን የተቀበላችሁትን ቅዱስ ስጋና ክቡር ደም አታርክሱት ይሁዳ ጌታውን በ30 ብር ሸጠ እናንተ በነጻ እየተጋደማችሁ የክርስቶስ ማደሪያ የሆነ አካላችሁን ለዲያብሎስ ማደሪያነት አትሽጡት። ብልቶቻችሁን የጽድቅ ጦር አድርጓቸው። በሰማይ የሚኖር አባታችሁ ስለእናተ የከፈለውን ዋጋ በልባችሁ አኑሩ። መንግድተ ሰማያት በመካከላችሁ ናት። ሰጎን ይመስል ፍትወትን አትውደዱ ። እንደ እባብ ተንኮልን በለሰለሰ አንደበት አትሸሽጉ። እንደ ጅብ ሁለቱንም ጾታ ለመምሰል አትጣሩ ተፈጥሮን አክብሩ። እንደ ፈረስ ራሳችሁን መግዛት አይሳናችሁ። ይልቁንስ ሰማያዊ ሕይወትን በምድር ላይ ለመኖር እንደ መላዕክት ለምስጋና እንትጋ ጾምን እንውደድ ምጽዋትን ገንዘብ እናድርግ የሰማይ አባታችን በኛ ደስ እንዲለው ምህላችንን እንዲቀበል በፍቅር እንኑር።😔😔😔
Mar 07, 2022