5th540.5
#technology
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እኔና ጓደኛዬ ለመንግሥትም ሆነ ለግል ድርጅቶች ውስጣዊ ስራ የሚያግዙ የተለያዩ ሲስተሞችን ሰርተን ነበር (web based portal ) እናም የሰራነውን ስራ እንዴት ወደገበያ እናውጣው ትንሽ በሰው ካልሆነ እኛ የሄድንበት መንገድ እስካሁን ስላልተሳካልን ነው
Mar 06, 20225 engagements
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እኔና ጓደኛዬ ለመንግሥትም ሆነ ለግል ድርጅቶች ውስጣዊ ስራ የሚያግዙ የተለያዩ ሲስተሞችን ሰርተን ነበር (web based portal ) እናም የሰራነውን ስራ እንዴት ወደገበያ እናውጣው ትንሽ በሰው ካልሆነ እኛ የሄድንበት መንገድ እስካሁን ስላልተሳካልን ነው
Mar 06, 2022leteleyayu camponywoch eyehedachu mastewawek or facebook ley add maserat
Mar 06, 2022Idea nw or software system?
Mar 06, 2022Open a LinkedIn page and share it here. That's where people announce products to professional networks. Also share it with incubators, associations...etc iceaddis.com, xhubaddis, addischamber@gmail.com eemteca@gmail.com ...etc
Apr 09, 2023