Sewoch pls urgent nw Be 500 birr zeyit yet maghnet endemechl miyawk kale bakachu tebaberughn pls 🙏🙏🙏
Mar 06, 2022በክዳን እኔ ልስጥህ/ሽ
Mar 06, 2022Sewoch pls urgent nw Be 500 birr zeyit yet maghnet endemechl miyawk kale bakachu tebaberughn pls 🙏🙏🙏
Mar 06, 2022በክዳን እኔ ልስጥህ/ሽ
Mar 06, 2022HABIBI COME TO BAHIRDAR
Mar 06, 2022Ye mekina mehon alebet
Mar 06, 2022Yewah
Mar 06, 2022#BahirDar📍 በባህር ዳር የምግብ ዘይት መሸጫ ዋጋ ይፋ ሆነ። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ንግድ መምሪያ የምግብ ዘይት መሸጫ ዋጋ ይፋ አድርጓል። ከነገ ከ28/06/2014 ዓ.ም ጀምሮ መሰራጨት የሚጀምረው ፓልም ዘይት መግዣና መሸጫ ዋጋ መረጃ ይህንን ይመስላል ፦ ቸርቻሪዎች / ሸማቾች ህ/ስ/ማ ከአለ በጅምላ የሚገዙበት የጅምላ ዋጋ ፦ 1. ባለ 20 ሊትር 👉 1575.6 ብር ፣ 2. ባለ 5 ሊትር 👉 408.6 ብር፣ 3. ባለ 3 ሊትር 👉 251.10 ብር ሲሆን፣ ቸርቻሪዎች / ሸማቾች ህ/ስ/ማ #ለተጠቃሚው_ማህበረሰብ የሚያሰራጩበት ዋጋ ደግሞ ፦ 1. ባለ 20 ሊትር 👉 1641.80 ብር ፣ 2. ባለ 5 ሊትር 👉 425.80 ብር፣ 3. ባለ 3 ሊትር 👉 261.70 ብር መሆኑ ተገልጿል። ምንጭ፦ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር @tikvahethiopia
Mar 06, 2022የፀጉር ዘይት ማለትሽ ነው?
Mar 06, 2022500 gezalew beleh Betting medebeshebet new?
Mar 06, 2022Yaw yejerkanun megzat newa esu ykensal
Mar 06, 2022Ye nuro wdnet qeldega yalaregew yelema
Mar 07, 2022በባህር ዳር የምግብ ዘይት መሸጫ ዋጋ ይፋ ሆነ። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ንግድ መምሪያ የምግብ ዘይት መሸጫ ዋጋ ይፋ አድርጓል። ከነገ ከ28/06/2014 ዓ.ም ጀምሮ መሰራጨት የሚጀምረው ፓልም ዘይት መግዣና መሸጫ ዋጋ መረጃ ይህንን ይመስላል ፦ ቸርቻሪዎች / ሸማቾች ህ/ስ/ማ ከአለ በጅምላ የሚገዙበት የጅምላ ዋጋ ፦ 1. ባለ 20 ሊትር 👉 1575.6 ብር ፣ 2. ባለ 5 ሊትር 👉 408.6 ብር፣ 3. ባለ 3 ሊትር 👉 251.10 ብር ሲሆን፣ ቸርቻሪዎች / ሸማቾች ህ/ስ/ማ #ለተጠቃሚው_ማህበረሰብ የሚያሰራጩበት ዋጋ ደግሞ 1. ባለ 20 ሊትር 👉 1641.80 ብር ፣ 2. ባለ 5 ሊትር 👉 425.80 ብር፣ 3. ባለ 3 ሊትር 👉 261.70 ብር) መሆኑን ተገልጿል። ምንጭ፦ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር
Mar 06, 2022Zeyet eko ye habtam megeb new
Mar 06, 2022Be korki 500 tagegnalk
Mar 06, 2022yetekatele ye moter zeyt nw?😂😂😂
Mar 06, 20223 liter eko 420 birr new
Mar 06, 2022