Selam endet nachu ....zare tyakeye le orthodox emnet teketayoch new ....sle haymanotu ena sle sreatochu betam mawek efelgalew ena mn bareg yshalal ? Sle sreatu ena sle haymanotu bedenb lemawek mn mareg ytebekbnyal ?
Mar 06, 2022- ከተቻለ ሰንበት ት/ቤት ገብቶ መማር - ጥያቄ ሲኖር አባቶችን መጠየቅ - መጻሕፍትን ማንበብ በተለይ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነብ አባቶችን ጠይቅ የትርጓሜ መጻሕፍትም አማክር። እያንዳንዱ ቃል ሰው እንደፈለገው የሚተረጉመው አይደለም። በተጻፈበት ወቅት ያለውን ሁኔታ ባህል ሳያውቁ መረዳት አይቻልም። ስለዚህ ማንበብ መጠየቅ ወሳኝ ነገሮች ናቸው። tg channelochም አሉ በየቀኑ ትምህርት የሚለቁ @ortodoxmezmur ፣ @Tewahedo12 በጥያቄ ደግሞ የበለጠ መማር ይቻላል ብዬ ስለማስብ @metehafe_kedusawi_teyake እየው። በተረፈ youtube ላይ የአባ ገብረ ኪዳን እና የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌን ስብከቶች ማግኘት ይቻላል።
Mar 06, 2022