#personal
ከቅርብ ግዜ ወዲህ ስሜት አልባ ሆኛለሁ ድሮ የምሳሳላቸዉ ነገሮች አላሳሳሽ እያሉኝ ነው የማፈቅረዉ ፍቅረኛዬ ሲደዉል ቴክስት ሲልክ እንደ ድሮ ስፍስፍ አልልም ምን ላድርግ? የነበረኝን ስሜን መመለስ እፈልጋለሁ ።
Mar 06, 20228 engagements
ከቅርብ ግዜ ወዲህ ስሜት አልባ ሆኛለሁ ድሮ የምሳሳላቸዉ ነገሮች አላሳሳሽ እያሉኝ ነው የማፈቅረዉ ፍቅረኛዬ ሲደዉል ቴክስት ሲልክ እንደ ድሮ ስፍስፍ አልልም ምን ላድርግ? የነበረኝን ስሜን መመለስ እፈልጋለሁ ።
Mar 06, 2022ስሜትሽ የጠፋበት ምክንያት ምንድነው?
Mar 06, 2022