Anpnymous233
#other
1( ከሰው ጋር ብዙም ሳያነካካ፣ የሚያበላ የ public health ማስተርስ ፕሮግራም የትኛው ነው? ጠቅላላ ክፍያውስ? 2( ማስተርስ ለመማር ዲግሪ ማስያዝ ግዴታ ነው? ከሆነ የህክምና ዲግሪ ዋናውን ከዩኒቨርስቲው ለመቀበል ምን ያስፈልጋል ? ያለክፍያ በስራ ልምድ ብቻ ይሰጣሉ? በስንት አመት?
Mar 06, 20220 engagements

Mar 06, 2022