BC8.5
#religion
ሰለም ሙስሊም sisteroch brotheroch eski tell me እስኪ ስለ ሸዕባን ወር በደንብ ንገሩኝ ምን ምን ነው ምናደርገው፣እንፆማለንዴ?
Mar 05, 20226 engagements
ሰለም ሙስሊም sisteroch brotheroch eski tell me እስኪ ስለ ሸዕባን ወር በደንብ ንገሩኝ ምን ምን ነው ምናደርገው፣እንፆማለንዴ?
Mar 05, 2022Awo yesomal resul s a w ke Ramadan ketlo abzagawen giza yesomut yenbrew some shaeban nw betam tewdaj nw endewm le Ramadan wer zegjet nw ke ferd selat befit suna selatoc endalu hulu ke Ramadan befit ehn were bensom arif nw
Mar 06, 2022https://t.me/MuradTadesse/2981 , see this for full explanation
Mar 06, 2022ሰላም, የሸዕባን ወር ፆም እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብላለች፡- “ነብዩ ﷺ ከረመዳን በስተቀር ሙሉ የፆሙት ወር የለም። እንደ ሸዕባን ፆም ያበዙበት አላየሁም።” [ቡኻሪና ሙስሊም] በሌላ የሙስሊም ዘገባ ደግሞ “ሸዕባንን ጥቂት ሲቀር እንዳለ ይፆሙት ነበር” ብላለች። ብቻ ብንጾመው ረሱል የ ሰሩት ስራ ስለሆነ (የሱና)አጅር አለው በተለይ ለ ረመዷን መንደርደሪያ እንደመሆኑ ጾሙን እንድንላመድ ያግዛል በተለይ የ አምና ረመዷንን በተለያዩ ምክንያት ያልጾሙ ሰዎች የ አሁኑ ረመዷን ሳይገባ ቶሎ ጾመው እዳቸው ማጠናቀቅ አለባቸው። አሏሁ አዕለም
Mar 06, 2022