Sewoch ye dertogada ketay kfloch alut???kalut yalew plsss
Mar 05, 2022ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ የምናወራው ስለ ዴርቶጋዳ መጽሐፍ ነው ዴርቶጋዳ ማለት አናፈገፍግም ማለት ሲሆን ፀሐፊው ይስማዕከ ወርቁ ይባላል። የመጽሐፉ ዋና መቼቱ ወይም ቦታው የሚያጠነጥነው በጣና ሀይቅ እና ደሴቶቹ ላይ ሲሆን ታሪኩም አንድ የተደበቀ ነገርን ፍለጋ ላይ ያተኩራል ። ይህ መፅሀፍ ከአንጋፋነቱ የተነሳ በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ amazon ላይ እየተሸጠ ነው። በቅርቡም ደራሲው የዴርቶጋዳ ተከታታይ መጻሕፍትን (ራማቶሀራ ፣ ዣንቶዣራ ፣ ዮራቶራድ እና ዮቶድ) የተሰኙትን አንድ ላይ በአንድ ጥራዝ አሳትማቸዋል። 👉የደራሲ ይስማዕከ ወርቁ አብዛኛውን መፅሐፍት ለእናንተ በ pdf ስላቀረብን አውርዳችሁት እንድታነቡ ጋብዘንዎታል ። Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Mar 06, 2022